ለማንኛውም የፆም እና የፍስግ ምግቦች ማባያነት የሚሆን ሲሆን ምግቦን በተለያዩ ኢትዮጵያዊ ቃናዎች እያዎዛ እና በተገቢው ልክ እያቃጠለ የሚያባላዎት ምርጥ ማባያ ነው።
በተጨማሪም የተለያዩ ምግቦች ጋር አብሮ በማብሰል ልዩ ጣዕም ማግኘት ይችላሉ።
ቆንጆ ዳጣ አርንጓዴ ለድንች፣ ለጥብሳጥብሶች እና ለፆም ወጣወጥ ማባያነት ተመራጭ ነው።
ግብአቶች: የሚጥሚጣ ቃሪያ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ ቅመማ ቅመሞች፣ ጨው፣ ሆምጣጤ።
Only registered users can write reviews