ለማንኛውም የፆም እና የፍስግ ምግቦች ማባያነት የሚሆን ሲሆን ከተለመደው የካቻፕ ጣዕም በተጨማሪ ለኢዮፕያዊያን ተብሎ የማቃጠል ስሜት እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራ ነው። ቆንጆ ሆት ስዊት ለቺፕስ፣ ለበርገር እና ለመሳሰሉት ማባያነት ተመራጭ ነው። በተጨማሪም የዶሮ አሮስቶ እና የተለያዩ ጥብሳጥብሶችን አብሮ በመጥበስ ልዩ ጣዕም ማግኘት ይችላሉ።
ግብአቶች: ቲማቲም፣ ስኳር፣ የሚጥሚጣ ቃሪያ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ ቅመማ ቅመሞች፣ ጨው፣ ሆምጣጤ።
Only registered users can write reviews